” የፋሲል ጥበባት፣ የባሕረ ጥምቀቱ ምስጢራት”

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ለታላቅ ነገር የታጩት ከእረኝነት ተጠርተው በዙፋን ላይ ይቀመጣሉ፣ አይሸነፍም የተባለውን በፈጣሪያቸው መሪነት ያሸንፋሉ፣ ድልንም ይቀዳጃሉ፣ ያልሰመረውን ዘመን ያሰምራሉ፣ ለታላቅ ነገር የተመረጡት ከትቢያ ተነስተው የወርቁን ካባ ይደርባሉ፣ በአልማዝ ያጌጠውን በትረ መንግሥት ይጨብጣሉ፣ በፊት በኋላቸው፣ በቀኝ በግራቸው በአጀብ ይከበባሉ፣ ከነብር በፈጠኑ፣ በአንበሳ በጀገኑ የጦር አለቆች ይጠበቃሉ፣ ከመኳንንቱ እና ከመሣፍንቱ ከፍ ባለ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply