የፋኖነት መጽሐፍ በአሜሪካ 3ኛው ዕትም ተደራሽ በመሆን ላይ ይገኛል። እስካሁን መጽሐፉን በእጃችሁ ያላስገባችሁ ሁሉ የሚከተሉትን አድራሻዎች በመጠቀም ማግኘት ትችላላችሁ:- አሳታሚ እና ዋና አ…

የፋኖነት መጽሐፍ በአሜሪካ 3ኛው ዕትም ተደራሽ በመሆን ላይ ይገኛል። እስካሁን መጽሐፉን በእጃችሁ ያላስገባችሁ ሁሉ የሚከተሉትን አድራሻዎች በመጠቀም ማግኘት ትችላላችሁ:- አሳታሚ እና ዋና አከፋፋይ:- የፋኖነት ደጋፊ ማህበር በሰሜን አሜሪካ (ተፈሪ መኮነን:- 206 419 8746)፣ ሙሉወርቅ ይንገስ:- (206 753 8090) በሚል አድራሻ ለማግኘት የምትችሉ ሲሆን በተጨማሪም:- 1. ምናላቸው ስማቸው:- (ቨርጂኒያ) ስልክ ቁጥር:- 240 440 6937… 2. በእውቀቱ ይልቃል:- (አትላንታ ጆርጂያ) ስልክ ቁጥር:- 4146887061 3. የአማራ ማህበር በዳላስ ቴክሳስ፤ ስልክ ቁጥር:- 2146754896 4. ግዛቸው በላይ:- (ሳንዲያጎ ካሊፎርንያ) ስልክ ቁጥር:- 6195020140 5. ደሳለኝ ካሳ (ችካጎ) ስልክ ቁጥር:- 7739630706 6. ኀይለማርያም አምዱ (ስሊቨር ስፕሪንግ) ስልክ ቁጥር:- 8323349200 7. በሲያትል እና አካባቢው:- ተፈሪ መኮነን:- (206 419 8746) እና ሙሉወርቅ ይንገስ:- (206 753 8090) በመደወል መጽሐፉን ማግኘት ይችላሉ። … … … … … …. በአሁኑ ሰዓት የፋኖነት መጽሐፍ በሀገር ውስጥ በሀሁ መጽሐፍት መደብር (+251911006705) ዋና አከፋፋይነት (በአዲስ አበባ ከተማ ያሉ የመፅሐፍት መደብሮችን ጨምሮ) በሁሉም የሀገራችን አካባቢዎች የሚገኝ በመሆኑ ሀገር ውስጥ ሆናችሁ መጽሐፉን ያላገኛችሁ ወገኖቻችን በየአቅራቢያችሁ በሚገኙ የመጽሐፍት መደብሮች በመሄድ “ፋኖነት በምስጢራዊው ጉባዔ” መጽሐፍን በእጃቸሁ ታስገቡ ዘንድ ለማሳወቅ እንወዳለን። * * * * * ፋኖነት የአባቶቻችን የታላቅነታቸው መገለጫ ዕሴታችን ነው! * * * * * የደራሲው አድራሻ:- ስልክ ቁጥር:- +251918717877 ኢሜል:- [email protected] ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply