የፋይናንስ ማኅበራዊ ተጠያቂነት ፕሮግራም ሊያስቀጥል መኾኑን የአማራ ክልል ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ ገለጸ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የፋይናንስ ማኅበራዊ ተጠያቂነት ዜጎች መንግሥት የሚሠራው ልማት በሕጉና በእቅዱ መሠረት መከናወኑን የሚገመግሙበትና ማኅበራዊ ተጠያቂነትን ለማስፈን የሚተገበር ፕሮጀክት ነው። በአማራ ክልል ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ የፋይናንስ ማኅበራዊ ተጠያቂነት ፕሮጀክት አስተባባሪ ምስጋናው ስሜነህ የፋይናንስ ማኅበራዊ ተጠያቂነት ፕሮግራም ሊጀመር መኾኑን ገልጸዋል። ፕሮግራሙ መንግሥት ማኅበራዊ ልማቶችን ምን ያህል እንዳሳደገ እና ዜጎችም ምን ያህል […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply