በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ የተመራው የመንግሥት ከፍተኛ የባለስልጣናት ቡድን ትናንት ሰኞ ታህሳስ 17፣ 2015 ዓ.ም በመቀለ ተገኝተው ነበር።
የፌደራሉ መንግሥት ልዑካን በአሉላ አባነጋ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የትግራይ አመራሮች እና የሃይማኖት አባቶች አቀባበል እንዳደረጉላቸው የክልሉ መገናኛ ብዙኃን ዘግቧል።

Source: Link to the Post