የፌደራል መንግሥቱ የመከላከያ ሠራዊት መቀለን ለቆ ከወጣ ከአንድ ዓመት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ወደ ትግራይ ክልል መዲና መቀለ አመሩ።
በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታደገሰ ጫፎ የተመራው የመንግሥት ከፍተኛ የባለሥልጣና ቡድን ዛሬ ሰኞ ታኅሣሥ 17/2015 ዓ.ም. ነው ወደ ትግራይ ማምራቱን የመንግሥት መገናኛ ብዙኃን የዘገቡት።

Source: Link to the Post