You are currently viewing የፌደራል መንግሥት በኤሌክትሪክ እና በውሃ አገልግሎት ላይ ቫት ለመጣል ረቂቅ አዋጅ ለፓርላማ አቀረበ – BBC News አማርኛ

የፌደራል መንግሥት በኤሌክትሪክ እና በውሃ አገልግሎት ላይ ቫት ለመጣል ረቂቅ አዋጅ ለፓርላማ አቀረበ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/88ea/live/d7120e10-1290-11ef-b9d8-4f52aebe147d.jpg

የኤሌክትሪክ እና የውሃ አገልግሎት በገደብ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) እንዲከፈልባቸው የሚያደርግ ረቂቅ አዋጅ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀረበ።
ትናንት ማክሰኞ ግንቦት 6፤ 2016 ለምክር ቤቱ የቀረበው ረቂቅ አዋጅ ከታክሱ ነጻ የሚሆኑት የገንዘብ ሚኒስቴር በሚያወጣው መመሪያ ከሚወሰን በታች የኤሌክትሪክ እና ውሃ ፍጆታ ያላቸው ናቸው።

Source: Link to the Post

Leave a Reply