You are currently viewing የፌደራል መንግሥት ባለሥልጣናትን ሲያማርር የነበረው የካሳ ክፍያ በክልሎች ሊከፈል ነው – BBC News አማርኛ

የፌደራል መንግሥት ባለሥልጣናትን ሲያማርር የነበረው የካሳ ክፍያ በክልሎች ሊከፈል ነው – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/d492/live/42c78fb0-e5da-11ee-bc18-3552b295d0b7.jpg

ለልማት እና ለማኅበራዊ አገልግሎቶች የሚፈለጉ ይዞታዎችን ለማስለቀቅ በፌደራሉ መንግሥት ሲከፈል የነበረው ካሳ በክልሎች እና በከተማ አስተዳደሮች እንዲከፈል የሚያደርግ ረቂቅ አዋጅ ለተወካዮች ምክር ቤት ቀረበ። የምክር ቤት አባላት በበኩላቸው “ክልሎች የካሳ ክፍያን ለመፈጸም የሚያስችል አቅም ላይኖራቸው ይችላል” የሚል ስጋት እንዳላቸው ተናግረዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply