
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት በፈቃዳቸው ሥራ ለመልቀቅ ያረቡትን ጥያቄ ተቀብሎ በምትካቸው አዲስ ፕሬዝዳንት ሾመ። ላለፉት አራት ዓመታት ያህል የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ሆነው ያገለገሉት ወ/ሮ መአዛ አሸናፊ በፈቃዳቸው ሥራቸውን ለመልቀቅ ለምክር ቤቱ ጥያቄ ማቅረባቸውን ተከትሎ ነው አዲስ ፕሬዝዳንት በምትካቸው የተሾመው።
Source: Link to the Post