
የፌደራል ፖሊስ ወደ ትግራይ ክልል ዋና ከተማ መቀለ በመግባት የፌደራል መንግሥቱን ተቋማት የመጠበቅ ሥራ ማከናውን መጀመሩ ተገለጸ። የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ዛሬ ታኅሣሥ 20/2015 ዓ.ም. እንዳስታወቀው አባላቱን በትግራይ መዲና መቀለ ከተማ በመሰማራት የፌደራል መንግሥቱን ተቋማት የመጠበቅ ሥራቸውን ጀምረዋል ብሏል። በዚህም የፌደራሉ መንግሥት ለሚያስተዳድራቸው ዋና ዋና መሠረተ ልማቶች ጥበቃ እንደሚያደርጉ ገለገጿል።
Source: Link to the Post