የፌደራል ፖሊስ በ96 ሲቪልና ወታደራዊ ግለሰቦች ላይ የመያዣ ትዕዛዝ መውጣቱን አስታወቀ – BBC News አማርኛ

የፌደራል ፖሊስ በ96 ሲቪልና ወታደራዊ ግለሰቦች ላይ የመያዣ ትዕዛዝ መውጣቱን አስታወቀ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/1515/production/_115379350_119009323_2709027646090974_148414247210888572_o.jpg

ፖሊስ መያዣ ትዕዛዙን ያወጣው ህወሓትን በበላይነት በመምራት፣ በትግራይ ክልል በሚገኘው በአገር መከላከያ ሠራዊት የሰሜን ዕዝ ላይ ጥቃት በመፈፀም፣ የአገር ክህደት ወንጀል ፈጽመዋል ያላቸውን ግለሰቦች አድኖ በመያዝ ለሕግ ለማቅረብ መሆኑን ገልጿል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply