የፌደሬሽን ምክር ቤት በጠራው አስቸኳይ ስብሰባ የትግራይ ክልል አካሂደዋለሁ ካለው ምርጫ ጋር ተያይዞ ውሳኔ አሳለፈ

ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Ethiopian Latest News and Point of View 24/7

የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ያወጣው የምርጫ አዋጅ ቁጥር 351/2012 እና የምርጫ ኮሚሽን ማቋቋሙ ከሕገ መንግስቱ የሚቃረን መሆኑን የፌደሬሽን ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ አስታውቋል፡፡ – ምክር ቤቱ በዛሬው ዕለት ያካሄደውን አስቸኳይ ስብሰባን ተከትሎ ያወጣው ሙሉ መግለጫ እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡ – የፌዴሬሽን ምክር ቤት ዛሬ ነሐሴ 30 ቀን 2012 ዓ.ም ባካሄደው 5ኛ ዙር የፓርላማ ዘመን 5ኛ አመት 1ኛ አስቸኳይ ስብሰባ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ውሳኔን ወደ ጎን በመተው የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ያወጣው የምርጫ አዋጅ ቁጥር 351/2012 እና አዋጁን መሰረት አድርጎ ያቋቋመው የምርጫ ኮሚሽን፣ ያሳለፋቸው ውሳኔዎች እና የፈፃማቸው ተግባራት የሕገ መንግስት ትርጉም ውሳኔ እንዲሰጥበት በሕገ መንግስት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ ተጣርቶ ለመጨረሻ

The post የፌደሬሽን ምክር ቤት በጠራው አስቸኳይ ስብሰባ የትግራይ ክልል አካሂደዋለሁ ካለው ምርጫ ጋር ተያይዞ ውሳኔ አሳለፈ appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Ethiopian Latest News and Point of View 24/7.

The post የፌደሬሽን ምክር ቤት በጠራው አስቸኳይ ስብሰባ የትግራይ ክልል አካሂደዋለሁ ካለው ምርጫ ጋር ተያይዞ ውሳኔ አሳለፈ appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Ethiopian Latest News and Point of View 24/7.

Source: Link to the Post

Leave a Reply