የፌዴራል ልዩ ድጋፍ ቦርድ የጋራ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው

የፌዴራል ልዩ ድጋፍ ቦርድ የጋራ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሰላም ሚኒስቴር አስተባባሪነት የተዘጋጀው የፌዴራል ልዩ ድጋፍ ቦርድ የጋራ የምክክር መድረክ በመካሄድ ላይ ይገኛል።

የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ  ደመቀ መኮንን፣ የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል፣ የክልል ርዕሰ መስተዳደሮች እና ጉዳዩ የሚመለከታቸው የፌዴራል ተቋማት አመራሮች በመድረኩ ላይ ተገኝተዋል።

የምክክር መድረኩ 2012 ዓ.ም በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት፣ የፌዴራል ልዩ ድጋፍ ቦርድ ደንብ ማሻሻያ ረቂቅን ማፅደቅ እና በቀጣይ ልዩ ድጋፍ ቦርዱ በሚያከናውናቸው ተግባራት ላይ ትኩረት እንደሚያደርግ የሰላም ሚኒስቴር መረጃ ያመለክታል።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

The post የፌዴራል ልዩ ድጋፍ ቦርድ የጋራ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply