የፌዴራል መንግሥት እና ህወሓት በስምምነቱ መሰረት ከባድ መሳሪያዎችን መረካከብ ጀመሩ።

ባሕር ዳር: ጥር 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በፌዴራል መንግሥት እና በህወሓት አመራሮች መካከል በደቡብ አፍሪካ እና በኬኒያ የተደረሰውን ስምምነት ተከትሎ በትናንትናው ዕለት የመጀመሪያ ዙር ከባድ መሳሪያ ርክክብ ተደርጓል። ርክክቡ ከመቐለ ከተማ 36 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኘው አጉላ ካምፕ የተከናወነ ሲሆን፤ በርክክቡ የተለያዩ ሀገራት ወታደራዊ ታዛቢዎችም ተገኝተዋል። በቀጠናው የተሰማራው ሠራዊት አመራር ሌተናል ኮሎኔል አለሜ ታደለ በመንግሥታችንና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply