የፌዴራል መንግሥት የሱፐርቪዥን ቡድን አባላት በባሕር ዳር ከተማ ውስጥ የሚከናወኑ የልማት ሥራዎችን እየተመለከቱ ነው።

ባሕር ዳር: መጋቢት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ከፌዴራል መንግሥት ወደ አማራ ክልል የመጡ የሱፐርቪዥን ቡድን አባላት በክልሉ ሕዝብን ተጠቃሚ ለማድረግ የሚከናወኑ የልማት ሥራዎችን በተለያዩ ከተሞች በመገኘት እየተመለከቱ ይገኛሉ። በባሕር ዳር ከተማ የሚገኙ የሱፐርቪዥን ቡድን አባላትም በከተማዋ እየተገነቡ የሚገኙ መሰረተ ልማቶችን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል። የሱፐርቪዥን ቡድኑ በኢፌዴሪ ከተማ እና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ የሚመራ ሲኾን በከተማዋ ውስጥ የሚገነቡ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply