የፌዴራል ሰነዶች ማረጋገጫ እና ምዝገባ ኤጀንሲ አቋርጦት የነበረውን አገልግሎት ጀመረ

የፌዴራል ሰነዶች ማረጋገጫ እና ምዝገባ ኤጀንሲ አቋርጦት የነበረውን የማይንቀሳቀሱ ንብረቶችን በሽያጭም ሆነ በስጦታ የማስተላለፍ ውሎችን የማረጋገጥ እና የመመዝገብ አገልግሎት ከሀሙስ ነሐሴ 7/2012 ጀምሮ መጀመሩን የኤጀንሲው ዋና ዳሬክተር ሙሉቀን አማረ ለአዲስ ማለዳ አስታወቁ። የፌዴራል ሰነዶች ማረጋገጫ እና ምዝገባ ኤጀንሲ የኮቪድ 19…

Source: Link to the Post

Leave a Reply