የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የጽዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄን በመቀላቀል የ5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የጽዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄን በመቀላቀል የ5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል። ኮርፖሬሽኑ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ይፋ የሆነውን የ“ጽዱ ጎዳና – ኑሮ በጤና” ንቅናቄን በመደገፍ ነው አስተዋጽኦ ያደረገው። የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ውብና ዘመናዊ ከተማ ለመፍጠር የሚደረገውን ሀገራዊ ጥረት የሚያግዙ በርካታ ሥራዎችን እያከናወነ መኾኑንም አስታውቋል። የሚገነባቸው ዘመናዊ ሕንጻዎችና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply