የፌዴራል እና የደቡብ ክልል የስራ ኃላፊዎች በጋሞ ዞን ጨንቻ ዙሪያ ወረዳ ዶርዜ ከተማ የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ነው

የፌዴራል እና የደቡብ ክልል የስራ ኃላፊዎች በጋሞ ዞን ጨንቻ ዙሪያ ወረዳ ዶርዜ ከተማ የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌዴራል እና የደቡብ ክልል የስራ ኃላፊዎች በጋሞ ዞን ጨንቻ ዙሪያ ወረዳ ዶርዜ ከተማ የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ነው፡፡

የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ፣ የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳ፣ የደቡብ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ጥላሁን ከበደ እና ሌሎች የስራ ኃላፊዎች የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ነው፡፡

ለልኡካን ቡድኑ የሰላም አምባሳደር የሆኑት የጋሞ አባቶች እርጥብ ሳር በመያዝ አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

The post የፌዴራል እና የደቡብ ክልል የስራ ኃላፊዎች በጋሞ ዞን ጨንቻ ዙሪያ ወረዳ ዶርዜ ከተማ የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ነው appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply