
የፌዴራል እንባ ጠባቂ ተቋም ከ100 ሺህ በላይ አቤቱታዎች ቀርበውልኛል አለ! ግንቦት 16 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ የፌዴራል እንባ ጠባቂ ተቋም የአዲሱ የሸገር ከተማ አስተዳደር ከሚያካሂደው ቤት የማፍረስ እንቅስቃሴ ከ100 ሺህ በላይ አቤቱታዎች ቀርበውልኛል ማለቱን ቪኦኤ ዘግቧል። የተቋሙ ዋና ኃላፊ እንዳለ ኃይሌ፣ የሸገር ከተማ አስተዳደር “ሕገወጥ” በማለት ለሚያፈርሳቸው መኖሪያ ቤቶች ምትክ ቦታ እንደማይሰጥና ቤታቸው ለፈረሰባቸው ወገኖች ጊዜያዊ መጠለያ እንደማያዘጋጅ መናገራቸውን ዘገባው ጠቅሷል። “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24
Source: Link to the Post