የፌዴሬሽን ምክር ቤት ለመጪው ቅዳሜ አስቸኳይ ስብሰባን ጠራበስድስተኛው የፖርላማ ዘመን አንደኛ ዓመት የስራ ጊዜውን የጀመረው የፌዴሬሽን ምክር ቤት ለመጪው ቅዳሜ ጥቅምት 20 ቀን 2014 ዓ….

https://cdn4.telesco.pe/file/mxovdgu2tWfXEEbdqLoiGIKuB7i9oTCNPsX1wwwjH_RCm0nTbGyD0K35Ux-7iHclBMjXHGqnHway6bEukM8cQLi8uCGUVVOSktwfAXrv0abPsej1znfMuVDnTCJUprbnBMc4ig-5FcL96ejSQONV_raqEMv_Ltq0VYU93WgOVemFYyCaBbpgstOb6PU3d0FdvOQTLxgChzONV8cwEoC3leCfTpGD4Yr0xiUdekRHahMFVczXZqUGBiFQFILYBi5W5OmnKWMEVKJJv9E_M91LYhCF1jnzJKNN01LTw7MBL5R8DpJdx19KCtiMHqPcNgq6DggRExszOvVf70QuSlJxag.jpg

የፌዴሬሽን ምክር ቤት ለመጪው ቅዳሜ አስቸኳይ ስብሰባን ጠራ

በስድስተኛው የፖርላማ ዘመን አንደኛ ዓመት የስራ ጊዜውን የጀመረው የፌዴሬሽን ምክር ቤት ለመጪው ቅዳሜ ጥቅምት 20 ቀን 2014 ዓ.ም 1ኛ አስቸኳይ ስብሰባውን ጠራ፡፡

አስቸኳይ ስብሰባው በምክር ቤቱ የስብሰባ አዳራሽ እንደሚካሄድ የገለጸው ምክር ቤቱ የስብሰባ አጀንዳዎቹን አላስታወቀም፡፡

የቀድሞው የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ የምክር ቤቱ አፈ ጉባዔ ሆነው መሾማቸው ይታወሳል፡፡

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያውያን
ጥቅምት 17 ቀን 2014 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply