የፌዴሬሽን ምክር ቤት በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር እንዲቋቋም ወሰነ – BBC News አማርኛ

የፌዴሬሽን ምክር ቤት በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር እንዲቋቋም ወሰነ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/5E20/production/_115269042_3a2c72bf-37f1-4738-be1f-0ca5b7cc5d1f.jpg

የፌዴሬሽን ምክር ቤት የፌደራል መንግሥት በትግራይ ክልል ጣልቃ እንዲገባና ጊዜያዊ አስተዳደር እንዲቋቋም ወሰነ።ምክር ቤቱ በዛሬው እለት ጥቅምት 28/2013 ዓ.ም ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ በክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ማቋቋምና ሌሎች ውሳኔዎችን መወሰኑን አስታውቋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply