የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር የጽዱ-ኢትዮጵያ ንቅናቄን በድጋሜ ተቀላቀሉ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) አነሳሽነት የተጀመረው ለ”ጽዱ ጎዳና፣ ኑሮ በጤና” ፕሮጀክት ዲጂታል ቴሌቶን ንቅናቄ እንደ ቀጠለ ነው። የፌዴሬሽን ምክር ቤት አገኘሁ ተሻገር ንቅናቄውን ዛሬ በድጋሜ ተቀላቅለዋል። ሌሎች የማኅበረሰብ ክፍሎችም በንቅናቄው እየተሳተፉ ነው። 👉 አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር 10 ሺህ ብር 👉 ኦቪድ ሪል ስቴት 15 ሚሊየን ብር 👉 ቲ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply