የፌዴሬሽን ምክር ቤት የሕገ መንግሥት ትርጉም ያስፈልጋቸዋል በሚል የቀረቡለትን 12 ጉዳዮች መርምሮ አጸደቀ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት 6ኛ የፓርላማ ዘመን፣ 3ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ፣ 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን አካሂዷል። በጉባኤው የሕገ መንግሥት ትርጉም እና የውሳኔ አፈጻጸም ክትትል ቋሚ ኮሚቴ የሕገ መንግሥት ትርጉም ያስፈልጋቸዋል እና የሕገ መንግሥት ትርጉም አያስፈልጋቸውም በሚል በሕገ መንግሥት ትርጉም እና የውሳኔ አፈጻጻም ክትትል ቋሚ ኮሚቴ በኩል ቀርቦ ምክር ቤቱ በጥልቀት መርምሯል። […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply