የፌዴሬሽን ምክር ቤት የቀረቡትን አጀንዳዎች መርምሮ በሙሉ ድምጽ በማጽደቅ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ፡፡

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት 6ኛ የፓርላማ ዘመን፣ 3ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ፣ 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን በምክር ቤቱ የሥብሠባ አዳራሽ ለማካሄድ ለጉባኤው የተያዙ አጀንዳዎች በፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ቀርበዋል፡፡ ጉባኤውም የቀረቡትን አጀንዳዎች መርምሮ በሙሉ ድምጽ በማጽደቅ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል፡፡ ምክር ቤቱ በመደበኛ ጉባኤው ላይ የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት የአፈፃፀም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply