የፍትህ ሚኒስቴር በሰሜን እና ደቡብ ጎንደር እና በአፋር ክልል በህወሃት የሚመራው የትግራይ ወራሪ ቡድን በንጹሃን ላይ የፈጸመው ወንጀል ዛሬ ያቀረበው ሪፖርት

⮚ አንድን ሴት እስከ አስራ አምስት በመሆን እየተፈራረቁ ደፍረዋታል፤⮚ እናት እና ልጅን በአንድ ላይ ደፍረዋቸዋል፤⮚ ከተፈጥሮ ተቃራኒ የወሲብ ጥቃቶች ፈጽመዋል፣⮚ ልጆችን በእናቶቻቸው ፊት ደፍረዋል፤⮚ አንዲትን ሴት ከደፈሩ በኋላ በጠመንጃ አፈሙዝ ብልቷን በመውጋት የፌስቱላ ተጠቂ እንድትሆን አድርገዋታል፤⮚ የ8 ወር እመጫትን ጨቅላ ልጇን በፈላ ዉሃ ዉስጥ እንጨምራለን በማለት እናትዋን አስፈራርተው ደፍረዋታል፤⮚ አንዲት የሰባት ወር ነፍሰ ጡር ሴትን ለሶስት አስገድዶ ደፍረዋታል፤====================ሙሉ የሪፖርቱን ይዘት በጽሁፍ እና የቪድዮ ሪፖርት ከስር ያገኛሉ።በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን እና ደቡብ

Source: Link to the Post

Leave a Reply