You are currently viewing የፍትሕ መጽሔት ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ምስጋን ዝናቤ ሀገር ጥሎ መሰደዱን ፍትህ መፅሄት በማህበራዊ ትስስር ገጿ አስታወቀች።          ሰኔ 27 ቀን 2015 ዓ.ም             አሻራ…

የፍትሕ መጽሔት ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ምስጋን ዝናቤ ሀገር ጥሎ መሰደዱን ፍትህ መፅሄት በማህበራዊ ትስስር ገጿ አስታወቀች። ሰኔ 27 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ…

የፍትሕ መጽሔት ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ምስጋን ዝናቤ ሀገር ጥሎ መሰደዱን ፍትህ መፅሄት በማህበራዊ ትስስር ገጿ አስታወቀች። ሰኔ 27 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ ጋዜጠኛው ሀገር ጥሎ እንዲሰደድ ያደረገው በአገዛዙ ደህንነቶች ምክንያት ህይወቱ አደጋ ላይ በመውደቁ መሆኑን ጭምር አብራርታለች። በዚህ ምክንያትም የህትመት ስራዎቼን ለህዝብ ለማድረስ አስቸጋሪ አድርጎብኛል ብላለች። ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Ashara Tv – https://www.youtube.com/channel/UC2LZu_N0iOJipVUw3RyR4Ng // https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply