የፍትሕ ሥርዓቱን ለማሻሻል የትራንስፎርሜሽን አሠራሩ በመመሪያ ተደግፎ እየተተገበረ እንደሚገኝ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ ተናገሩ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የፍትሕ ትራንስፎርሜሽን ማሻሻያ የትግበራ አፈጻጸም የዘጠኝ ወር የሥራ እንቅስቃሴ የክልሉ ፍትሕ ትራንስፎርሜሽን ስትሪንግ ኮሚቴ ከፍትሕ ሚኒስቴር ባለሙያዎች ጋር በባሕር ዳር ከተማ ሥራዎችን ገምግሟል። በዚህ ወቅት የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ “በሕዝብ ዘንድ አመኔታው የቀነሰውን የፍትሕ ሥርዓት ወደ አዎንታዊ ደረጃ ለማምጣት በሀገር ደረጃ ለሦስት ዓመታት የሚቆይ የፍትሕ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply