“የፍትሕ ተቋማትን አገልግሎት አሰጣት የሚያሳልጥ ሀገራዊ ማሻሻያ ተደርጓል” የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ኀላፊ

ደብረ ብርሃን: ታኅሳሥ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገራዊ የፍትሕ ማሻሻያውን መነሻ በማድረግም የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ፣ ፖሊስ ኮሚሽን እና የክልሉ ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን በክልሉ ለሦስት ዓመታት ተግባራዊ የሚደረግ የአገልግሎት ማሻሻያ ሰነድ አዘጋጅተዋል። የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ኀላፊ ብርሀኑ ጎሽም እንዳሉት በተለያዩ ጊዜያት የፍትሕ ዘርፉን አገልግሎት አሰጣጥ የተሳለጠ ለማድረግ በተለያዩ ጊዜያት የአገልግሎት አሰጣጥ የማሻሻያ ሥራዎች ተሠርተዋል። ይሁን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply