“የፍትሕ ጉባኤ፤ የፍቅር ሱባኤ የሚስተናገድባት ከተማ!”

ባሕር ዳር: ሕዳር 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ፍቅር እና አብሮነት ሸማ ቢሆኑ ፈትላ የሰራቻቸው፤ አዳውራ የሸመነቻቸው ከተማ ደሴ ናት፡፡ ፍቅር እና ሰላም የአብሮ መኖር ጥበብ ከሆኑ የጥበብ አንጥረኛዋ ከተማ የቀድሞዋ ላኮመልዛ የአሁኗ ደሴ ናት፡፡ ፍቅር እና መቻቻል ኩታ እና ጋቢ ተደርገው ቢደረቡ የደማቅ ጃኖ ተምሳሌቷ ደሴ ሆና ትታያለች፡፡ እንግዳ ተቀባይነት እና ሰው አክባሪነት የአብራክ ክፋይ እና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply