የፍኖተ ካርታው ዝግጅት በሦስት ሳምንታት ጊዜ ውስጥ ተጠናቅቆ ወደ ትግበራ እንደሚገባ የፍትሕ ሚኒስቴር ገለጸ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ማስተግበሪያ ፍኖተ ካርታ እየተዘጋጀ መኾኑን የፍትሕ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በአዲስ አበባ እና በሁሉም ክልሎች በሚገኙ ከተሞች ከ80 በላይ የግብዓት ማሰባሰቢያ የምክክር መድረኮች ተካሂደዋል፡፡ በእነዚህ መድረኮች የተገኙ ሃሳቦችን መሰረት በማድረግ በገለልተኛ የባለሙያዎች ቡድን የተዘጋጀው ረቂቅ የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ በሚኒስትሮች ምክር ቤት መጽደቁ ይታወሳል፡፡ የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ የተመላከቱ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply