#የፍ/ቤት ውሎ በባህርዳር !! የአብክመ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የባህርዳር ፋኖ አመራር እና አባላት (እነ ፋኖ ማንችሎት እሱባለው፣ ቴወድሮስ ጌታቸው እና ጓደኞቻቸው) እያንዳንዳቸው በ20,000….

#የፍ/ቤት ውሎ በባህርዳር !! የአብክመ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የባህርዳር ፋኖ አመራር እና አባላት (እነ ፋኖ ማንችሎት እሱባለው፣ ቴወድሮስ ጌታቸው እና ጓደኞቻቸው) እያንዳንዳቸው በ20,000.00 ብር፥ የአማራ ፋኖ በሸዋ አባላትና አመራሮች እና የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ አባልና ጋዜጠኛ ወግደረስ ጤናው እያንዳንዳቸው በ25,000.00 ብር ዋስትና እንዲወጡ ብይን ሰጥቷል‼️ ትግሉ ይቀጥላል!! © ያሬድ አላዩ ሰ.ሜሪካ :- ሐምሌ 22/2014 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች የአይበገሬዎቹ ልሳን:- Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply