የፓኪስታን ባለሃብቶች በኢትዮዽያ በጨርቃጨርቅ ኢንዱስትሪ ለመሰማራት ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የፓኪስታኑ ሲያልኮት ንግድ እና ኢንዱስትሪ ምክር ቤት በኢትዮጵያ የኤክስፖርት ስታንዳርድ ያላቸውን የስፖርት ግብዓቶችን ለማምረት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ጋር ተፈራርሟል። የሲያልኮት ንግድ እና ኢንዱስትሪ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት አብዱል ጋፉር እና የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ሃና አርያስላሴ ናቸው የመግባቢያ ስምምነቱን የተፈራረሙት። በኢትዮጵያ የፓኪስታን አምባሳደር እና በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply