You are currently viewing የፓኪስታን ባለሥልጣናት ‘አሳፋሪ’ ያሏት የዓለም የቁንጅና ተወዳዳሪ – BBC News አማርኛ

የፓኪስታን ባለሥልጣናት ‘አሳፋሪ’ ያሏት የዓለም የቁንጅና ተወዳዳሪ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/36f9/live/49bf3a90-69aa-11ee-a013-7d20b5f37524.jpg

በፓኪስታን የቁንጅና ውድድር አገሪቷን እያወዛገበ ይገኛል። በውድድሩ ላይ ከአገሪቱ ከፍተኛ አመራሮች እና ፖለቲከኞች ውግዘት ብቻ ሳይሆን፣ ምርመራም እንዲከፈት ትዕዛዝ ተላልፏል። ጃምዓት አል ኢስላሚ የተባለ ፓርቲን የሚመሩት የፓኪስታኑ የሕዝብ ተወካይ ሙሽታቅ አህመድም ውድድሩን ‘አሳፋሪ’ ሲሉ ጠርተውታል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply