You are currently viewing የፕሪሚዬር ሊግ ጨዋታዎች ግምት፡ ሲቲ በዚህ ሳምንት የዋንጫ ባለቤት ይሆናል? እነ ማን ይወርዳሉ? – BBC News አማርኛ

የፕሪሚዬር ሊግ ጨዋታዎች ግምት፡ ሲቲ በዚህ ሳምንት የዋንጫ ባለቤት ይሆናል? እነ ማን ይወርዳሉ? – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/0b07/live/0e56fde0-f61d-11ed-92cc-b3a9bf1f67e9.jpg

እርግጥ ነው ሌይስተር ሲቲ በፈረንጆቹ 2016 የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግን አንስቷል። ዘንድሮ ግን ከፕሪሚዬር ሊጉ ተሰናባች ይመስላሉ። ሰኞ ዕለት ከኒውካስትል የሚጫወቱት ቀበሮዎቹ ውጤት ካልቀናቸው ኃያሉን ሊግ በእንባ ሊሰናበቱ ይገደዳሉ። ይህን ጨዋታ ጨምሮ ሌሎች የቅዳሜ እና የእሑድ የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ግጥሚያዎችን ግምት ክሪስ ሱቶን እንዲህ አስቀምጧል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply