“የፕሪቶሪያው ስምምነት በዋናነት በትግራይ ጊዜያዊ አሥተዳደር እንዲቋቋም እና አገልግሎት እንዲቀጥል ማድረግ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 36ኛ መደበኛ ሥብሠባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ እየሰጡ ነው፡፡ የሰሜን ኢትዮጵያን ግጭት ተከትሎ የመጣው የፕሪቶሪያ ስምምነት አፈጻጸሙ በተሻለ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገልጸዋል፡፡ የፕሪቶሪያው ስምምነት ግጭቶችን በሰላማዊ መንገድ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply