የፕ/ት ትራምፕን ንግግር የተቃወሙ ትውልደ-ኢትዮጵያዊያን ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ

https://gdb.voanews.com/6DBCC8A3-2158-4BB7-949D-C94BBCA89BE5_w800_h450.jpg

የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ከሰሞኑ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን በተመለከተ ያደረጉትን ንግግር በመቃወም ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ -ኢትዮጵያዊያን ከፕሬዚደንቱ መኖሪያ ስፍራ “ዋይት ኃውስ ” ፊት ለፊት ሰላማዊ ሰልፍ አድርገዋል።

የፕሬዚደንቱ ንግግር የሁለቱን ሀገራት የቆየ ወዳጅነት የሚሸክር እና ተገቢነት የሌለው ነው ሲሉም ተችተዋል።

ሙሉ ዘገባውን ያዳምጡ፦

 

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply