'የፖሊስ ጭካኔን በመቃወሜ የባንክ አካውንቴ ታገደ'- ናይጄሪያዊቷ – BBC News አማርኛ

'የፖሊስ ጭካኔን በመቃወሜ የባንክ አካውንቴ ታገደ'- ናይጄሪያዊቷ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/6304/production/_115684352_976549rinu.png

ሪኑ ኦዱዋላ ገና የ22 አመት ወጣት፣ ደፋርና፣ ሃሳቧን ያለምንም ፍራቻ የምትገልፅ ናት። ባህርይዋ ለናይጄሪያ መንግሥት ፍራቻ ፈጥሮበትም የባንክ አካውንቷ እንዲታገድ ትእዛዝ ተላልፏል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply