የ10ሩ ወረዳዎች የዞን እንሁን ውይይት ተጀምሯል። ባህርዳር:- መጋቢት 25/2014 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ በምዕራብ ጎጃም ዞን ከሚገኙ ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች…

የ10ሩ ወረዳዎች የዞን እንሁን ውይይት ተጀምሯል። ባህርዳር:- መጋቢት 25/2014 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ በምዕራብ ጎጃም ዞን ከሚገኙ ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች ውስጥ የ10ሩ ወረዳዎች የዞን ጥያቄ ባህርዳር መካሄድ ጀምሯል ። በውይይቱ ከየወረዳው የተመረጡ ኮሚቴዎች የሀገር ሽማግሌዎችና የሀይማኖት አባቶች እየተሳተፉ ይገኛሉ። ውይይቱ ከመርዓዊ፣ከአዴት፣ከሊበንና ባ/ዳር ከነበረው የቀጠለ መሆኑን ለመረዳት ተችሏል። ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች የአይበገሬዎቹ ልሳን:- ቴሌግራም :- https://t.me/asharamedia24 Facebook :- https://www.facebook.com/asharamedia24 youtube :- https://www.youtube.com/channel/UChir2nIy58hlLQRYyHIQeHA

Source: Link to the Post

Leave a Reply