የ10 ዓመቱ ብሔራዊ የልማት ዕቅድ ሰላምን እና የሕግ የበላይነትን ወሳኝ ግቦች አድርጎ ማስቀመጡ ልዩ ያደርገዋል-ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

የ10 ዓመቱ ብሔራዊ የልማት ዕቅድ ሰላምን እና የሕግ የበላይነትን ወሳኝ ግቦች አድርጎ ማስቀመጡ ልዩ ያደርገዋል-ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የ10 ዓመቱ ብሔራዊ የልማት ዕቅድ ሰላምን እና የሕግ የበላይነትን ወሳኝ ግቦች አድርጎ ማስቀመጡ ልዩ ያደርገዋል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስ ቡክ ገጻቸው ላይ ÷ልማት ዘላቂ ሰላምን ያመጣል፣ የ10 ዓመት ብሔራዊ የልማት ዕቅድ ፍኖተ ብልጽግና ይህንን ከግምት ውስጥ ያስገባ ነው ብለዋል።
ዕቅዱ ሰላምን እና የሕግ የበላይነትን ወሳኝ ግቦች አድርጎ ማስቀመጡ ልዩ ያደርገዋልም ነው ያሉት።
በእነዚህ ፈታኝ ጊዜያትም እንኳ፣ ዘላቂ ሰላም እውን እንዲሆን የዜጎችን እና የተቋማትን የቅርብ ተሳትፎ የሚፈልጉ በርካታ ርምጃዎች እየተወሰዱ ይገኛሉ ሲሉ ገልጸዋል።
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

The post የ10 ዓመቱ ብሔራዊ የልማት ዕቅድ ሰላምን እና የሕግ የበላይነትን ወሳኝ ግቦች አድርጎ ማስቀመጡ ልዩ ያደርገዋል-ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply