የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በሀገሪቱ በሚገኙ የመንግሥት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መሰጠት ተጀመሯል።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በሀገሪቱ በሚገኙ የመንግሥት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መሰጠት ተጀምሯል። የማኅበራዊ ሳይንስ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በዛሬው እለት ሀገር አቀፍ ፈተናውን በይፋ መውሰድ ጀምረዋል ። የማኅበራዊ ሳይንስ የ12 ኛ ክፍል ተማሪዎች ከሐምሌ 19 ጀምሮ ሀገር አቀፍ የመልቀቂያ ፈተናን እንደሚወስዱ ትምህርት ሚንስቴር መገለፁ ይታወቃል ። በዛሬውም እለት የፈተናውን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply