የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞች ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ እየገቡ ነው።

ባሕር ዳር: ሰኔ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተናን የሚወስዱ ተማሪዎች ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ መግባት ጀምረዋል። በዚህ ዓመት በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ 5 ሺህ 562 ተማሪዎች ተገኝተው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተናን እንደሚወስዱ ታውቋል። ፈተናውን ከሚወስዱ ተማሪዎች መካከል 3 ሺህ 311 ሴቶች መኾናቸው ነው የተብራራው። የሰሜን ሽዋ ዞን ትምህርት መምሪያ በወሎ ዩኒቨርሲቲ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply