የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የተማሪዎች ምዝገባ በመጪው ሳምንት እንደሚጀመር ትምሕርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

ባሕርዳር፡ ጥቅምት 13/2013 ዓ.ም (አብመድ) የ2012 ትምሕርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የተማሪዎች ምዝገባ ከጥቅምት 16 እስከ 30 /2013 ዓ.ም በየትምሕርት ቤቶቹ እንደሚካሄድ የትምሕርት ሚኒስቴር ገልጿል፡፡ ከትምህርት ሚኒስቴር የተገኘ መረጃ እንደሚያመላክተው የፈተና ምዝገባ ሂደቱን በተቀላጠፈ ሁኔታ ለማካሄድ በተዘጋጀው ሶፈትዌር “Enrollment Kit” ላይ ምዝገባ ለሚያከናውኑ የአይ .ሲ .ቲ ባለሙያዎችና የፈተና ክፍል አስተባባሪዎች በየክልል ከተሞች የግንዛቤ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply