“የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ምዝገባ በሁሉም ትምህርት ቤቶች በበይነ መረብ ብቻ ይካሔዳል”የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የሕዝብ ግንኙነት እና ጽሕፈት ቤት ኅላፊ አቶ ጌታቸው ቢያዝን

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ምዝገባ ከመጋቢት 20/2015 ዓ.ም እስከ ሚያዚያ 15/2015 ዓ.ም እንደሚካሄድ የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታውቋል፡፡ በክልሉ ከ288 ሺህ በላይ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የመልቀቂያ ፈተና ምዝገባ ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ምዝገባ በትምሕርት ቤቶች በበይነ መረብ ብቻ ይካሄዳል ያሉት የአማራ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply