“የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ለሀገር አቀፍ ፈተና ወደ መፈተኛ ዩኒቨርሲቲዎች ሲሄዱ የአካባቢያቸው አምባሳደር መኾን አለባቸው” የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ

ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በቀጣይ ከሐምሌ 19 እስከ 30 /2015 ዓ.ም ለሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በቂ ዝግጅት ማድረጉን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታውቋል። የቢሮው ምክትል ኀላፊ እየሩስ መንግሥቱ ለብዙኃን መገናኛ በሰጡት መረጃ ፈተናው በታቀደለት አግባብና ጊዜ፣ በሰላም ተጀምሮ እንዲጠናቀቅ የሚያስችል ዝግጅት ተደርጓል ብለዋል። ለዚህም በክልል ደረጃ የጸጥታ መዋቅሩንና የትራንስፖርት ዘርፉን ያካተተ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply