የ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሣይንስ ተማሪዎች ፈተና መሰጠት ጀመረ፡፡የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ የሚወስዱ የተፈጥሮ ሣይንስ ተፈታኞች ዛሬ ፈተናቸውን መውሰድ ጀምረዋል፡፡ፈተናው ከዛሬ ጀ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/qSRHdLnLPMBXBby42CrKSu7kA15jNA3mwBDvGO41Z_Tq2L1LdyqGh8_rNhQ9TSEGvCK6N6OyOT5ySRvv25EpM06TxeAa4rZuHvzo902puJcey9YRxersPvl2B8EsmmuzO6gD5eNK1mIgyoTwVj7Rx6JQQp_daObXySkhzTRjeqI5v-agVo93x0u20IKV5To6xYEVmuI40nmmh_MMyAO3pNCXzsNu3XTQ6wbTh89WA8u8bAoZT2FoQGzmU-mu7FO_19DDGPA93Tl-xEjE2-aIsmd2hq5w8qd_lMwb-2_V8O0_9eyL3YXzxdms1Y6N_tLg-RHE4vkArAnvinM19Sc3lQ.jpg

የ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሣይንስ ተማሪዎች ፈተና መሰጠት ጀመረ፡፡

የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ የሚወስዱ የተፈጥሮ ሣይንስ ተፈታኞች ዛሬ ፈተናቸውን መውሰድ ጀምረዋል፡፡

ፈተናው ከዛሬ ጀምሮ እስከ ጥቅምት 11 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ ነው የሚሰጠው፡፡

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን
ጥቅምት 08 ቀን 2015 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply