የ12ኛ ክፍል ፈተና ተፈታኞች በፈተና ወቅት ሊያሟሏቸው የሚገቡ ተግባራት

ሰኞ መስከረም 23 ቀን 2015 (አዲስ ማለዳ) የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን ከመስከረም 30 ጀምሮ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለመስጠት ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል።

ተፈታኝ ተማሪዎች በፈተና ወቅት ሊያሟሏቸው የሚገቡ ተግባራትን አስመልክቶ ሚኒስቴሩ ያወጣው መረጃ ከላይ ተያይዟል👆

The post የ12ኛ ክፍል ፈተና ተፈታኞች በፈተና ወቅት ሊያሟሏቸው የሚገቡ ተግባራት first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply