የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ኾነ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የ2016 የትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ኾኗል። የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ሐምሌ 3-5 ለማኅበራዊ ሳይንስ ሐምሌ 9-11/2016 ዓ/ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች በበይነ መረብ (Online) እና በዩኒቨርሲቲ ውስጥ በወረቀት ይሰጣል። በወረቀት ላይ የሚፈተኑ የማኅበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ሰኔ 30-ሐምሌ 01/2016 ዓ/ም እንዲሁም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply