የ12 ክፍል ፈተና ያልተፈተኑ ተማሪዎች የሥነ ልቦና ጉዳትና መፍትሔው

ተማሪ ብሩክ ኃይሉ ይባላል። ከሐምሌ 27/2013 ጀምሮ ሲኖርበት ከነበረው የሰሜን ወሎ አካባቢ በጦርነቱ ምክንያት በመፈናቀል እህቶቹን ይዞ ወደ አዲስ አበባ እንዳቀና ይናገራል። ተማሪ ብሩክ እንደሚለው ከሆነ፣ ካሳለፍነው ጥቅምት 29/2014 እስከ ኅዳር 2/2014 በተሰጠው የ12ኛ ክፍል መልቂያ ፈታና አልተሳተፈም። ሆኖም ግን…

Source: Link to the Post

Leave a Reply