የ1443ኛው ዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በመላው ኢትዮጵያ ያለምንም የፀጥታ ችግር በሰላም ተከብሮ መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታውቋል፡፡የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ሕዝቡን ከጎኑ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/ogdseMPC3YZpyq-yxHKsjDJqSHB6Fo004ovWLNj_eXGz_GN5yrghGeYVQa219_9sC1ldD41wnNt-QoSuhocHbyqmFBv2jhxcrBvp0XBvGiWQhkSnFJnfw4XqZYChwL0Uq0FgyBWzxRJxapcnaJR1Q3pBhbJuggRKg8YmIeMwjLL5CDTHIozGCAJVthjZBfQw2z8Pl1Q4vi7giunA7QhobjM0tFlP11YT7ShdNkYap4vD1dMxue0FAW-be0R827zsxDPEfhkgnkg24gKA50JmhWbnM7VcJc96E9P2mw8sne9zC9epOlkyNodqSeD0sTqhO_bowTd5ZguHA34K7d_9Qw.jpg

የ1443ኛው ዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በመላው ኢትዮጵያ ያለምንም የፀጥታ ችግር በሰላም ተከብሮ መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታውቋል፡፡

የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ሕዝቡን ከጎኑ በማሰለፍና ከሌሎች የፀጥታና ደህንነት ተቋማት ጋር በመቀናጀት÷ በዓሉ ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ የሕዝቡን ፀጥታና ደህንነት የማስከበር ስራውን በብቃት መወጣቱን ገልጿል፡፡

በጥበቃው ላይ የተሰማሩት የፖሊስ ሰራዊት አባላት ደከመን ሰለቸን ሳይሉ ከራሳቸው በፊት ሕዝቡን በማስቀደም የተሰጣቸውን ሀገራዊ ተልዕኮ በብቃት በመወጣት የታለመውን ግብ ማሳካታቸውን የፌደራል ፖሊስ መረጃ ያመላክታል፡፡

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን

ሐምሌ 02 ቀን 2014 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply