የ17 ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታበኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 በቀጥታ Manchester City vs Crystal Palaceቅዳሜ 06/04/16 ዓ.ም ከ11፡00 ሰዓት ጀምሮ  -…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/cgV2zh9GBy_6z1n5db4nW8Vl98GT2mB9nPHQr6HavyY56r72RGTXKqo_jj0C_yLtnlVYbSCetMiRwVHOuNyI7uL9SZu7rAnPzZG_RZ0Z9pWBlXKcufvi-3yNqTVOFS3R2x0Bz4m3muyh9v8ImetBWikLOSxyHeAnApBw8he6aR4ALgsRnzzHt0WLCrLTH85F3hwmaK7bJdwIprtnRBAO2Jp_SuSyTDf_tTGh-3ZvYTSzirC-WCfeQ87YqX_l0wHzJiFhGAQGoM4LT8C7CLAyUPHcwAGNOK5E2D2F3-6Cl3UV88khmF4MUIU5HO0ugPSGerunfNVysiDmZIW89sqHzA.jpg

የ17 ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ

በኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 በቀጥታ
Manchester City vs Crystal Palace

ቅዳሜ 06/04/16 ዓ.ም ከ11፡00 ሰዓት ጀምሮ  –  ሻምፒዮን ስፖርት ይዞላችሁ ይቀርባል።

ማንችስተር ሲቲ   ከ ክሪስታል ፓላስ ኢቲሃድ ላይ የሚያደርጉትን ተጠባቂ ጨዋታ ከቅድመ ትንታኔ ጋር በኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 በምስል ከሳች አቀራረብ ይጠብቁን።

ኮሜንታተር:- ቢንያም ስምኦን
ተንታኞች:- ናትናኤል አማረ እና መሳይ ተስፋዬ
ሻምፒዮን ስፖርት : የአድማጮች ኩራት

Source: Link to the Post

Leave a Reply