የ1966 ዓም የወሎ ረሃብን ጠላቶቻችን ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያውያንን እንደወጉበት ዛሬም ሊደግሙት ሲሰናዱ ህዝብ ለምን ትመቻችላቸዋለህ? ለምንድን ነው እንደህዝብ ያለፈ ስህተታችንን የምንደግመው?

ቀዳማዊ አጼ ኃይለስላሴ የክብር ዘብ ሲቀበላቸው ======ጉዳያችን======አንድን አገር እና ህዝብ ለማጥፋት፣ለመበተን እና ቢያንስ ስነልቦናው ተሰልቦ በአካል የሚጎማለል፣በስነልቦናው ግን ተሸናፊ እንዲሆን የጠላት አገር ጠበብት ተቀምጠው መክረው እንደህዝቡ ታሪክ እና ስስ ጎን እየታየ በርካታ የድርጊት ተግባሮች ተቀምመው ይላኩለታል። ይህ ደግሞ በእዚህ የማኅበራዊ ሚድያ ዘመን የተለያዩ አገር የማተራመሻ እና የህዝቡን ስነ ልቦና የሚነኩ አደገኛ ሥራዎች ይሰሩበታል።የአፍሪካ አገሮች በእዚህ የረቀቀ እና የማናጋር ሥራ ይሰራባቸዋል።በእዚህም የአገሮቻቸው መሪዎች ሳይቀሩ እርባና ቢስ እስኪሆኑ ድረስ በብዙ የተንኮል መረቦች ተተብትበው

Source: Link to the Post

Leave a Reply